top of page
ተልዕኮ መግለጫ
እኛ የደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቤተሰቦች
(ሀ) በሀዘንና በሕመም ጊዜ እርስ በርስ መፅናናትና መረዳዳት እጅግ አስፈላጊ መሆኑን በማመንና
(ለ) በአካባቢው ባለው የኑሮና የሥራ ጠባይ የተነሳ ግዴታ ካላጋጠመ በስተቀር፤ ለመተዋወቅና ለመቀራረብ አለመቻሉን በመገንዘብ፤ አንድነትን ለመፍጠር አስበን የደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም የመረዳጃ ማሕበርን መሥርተናል
Mission Statement
Our Association was established by some of the members of the Debre Genet MedhaneAlem Church who are committed to raise funds, console and support participants in times of bereavement and serious illnesses, and provide them with financial assistance to minimize funeral costs. We are extended families who have leveraged our resources for mutual support in times of need and care for one another with empathy and compassion.
bottom of page